በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት ካቀደቸው ካፒታል ፕሮጀክቶች መካከል:- 1. የማዘጋጃ ቢሮ ህንፃ ግንባታ (የአንድ ማዕከል ግንባታ)453.49 ካሬ ሥራ ከነ- ሙሉ ቁሳቁስ /full contract/ 2. ከሺንሽቾ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበላቸው በጀት ላይ ለአገልግሎት ማዘመን ሥራ የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ኮምፒዩተሮችን በድጋሚ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበላቸው በጀት ላይ ለአገልግሎት ማዘመን ሥራ የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን /ኮምፒዩተሮችን/ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡