Tender Detail

Tender Details

  • Company የሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሺንሽቾ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0463390876
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Electronics Materials

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበላቸው በጀት ላይ ለአገልግሎት ማዘመን ሥራ የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ኮምፒዩተሮችን በድጋሚ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበላቸው በጀት ላይ ለአገልግሎት ማዘመን ሥራ የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ኮምፒዩተሮችን በድጋሚ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው፣

የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን ቁጥር ያላቸው፣

የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ያላቸው፣

የጨረታ ማስከበሪያ /በባንክ የተረጋገጠ የብር 10,000/አሥር ሺህ ብር/ዋጋ ያለው CPO ማቅረብ የሚችሉ፣

አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ከአሸናፊው ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክየተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁለት ኮፒና አንድ አርጅናል ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከአዲስ አበባ በሆሳዕና 295 ኪሎ ሜትር ከአዲስ አበባ በሻሸመኔ 369 ኪሎ ሜትር በሐዋሳ 137 ኪሎ ሜትርእንዲሁም ከዞኑ ዋና ከተማ ዱራሜ 17 ኪሎ ሜትር በመጓዝ የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን የጨረታ ሠነዱን ከሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ገቢዎች ባ/ን/ቅ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ከሺንሽቾ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-10 በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን ሲሆን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተወዳዳሪዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9:00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0463390876/877 ይደውሉ፡፡

በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት

Save Tender