በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት ካቀደቸው ካፒታል ፕሮጀክቶች መካከል:- 1. የማዘጋጃ ቢሮ ህንፃ ግንባታ (የአንድ ማዕከል ግንባታ)453.49 ካሬ ሥራ ከነ- ሙሉ ቁሳቁስ /full contract/ 2. ከሺንሽቾ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
የሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሺንሽቾ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት ካቀደቸው ካፒታል ፕሮጀክቶች መካከል:-
1. የማዘጋጃ ቢሮ ህንፃ ግንባታ (የአንድ ማዕከል ግንባታ)453.49 ካሬ ሥራ ከነ- ሙሉ ቁሳቁስ /full contract/
2. ከሺንሽቾ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከሊቦና ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የለውን 200 ሜትርየኮርዴሪ ልማት ሥራከነ- ሙሉ ቁሳቁስ/ full contract/ በGC-5/BC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል::
በዚህ መሠረት-
• በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
• የቲን ቁጥር ያላቸው
• የንግድ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው
• የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
• የዘመኑን ግብር የከፈሉ
• የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ያላቸው
• የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ ዋጋ ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ የሚችሉ
• አሸናፊ የሆነው ተጫራች ከአሸነፋው ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በባንከ የተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችሉ
• በማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል መንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ጥቅምት/2018 ዓ/ም አንቀፅ 122.6. መሠረት በጨረታ መከፈቻ ወቅት የተነበበው ዋጋ እና በሂሳብ ስሌት ማስተካከያ/Arithmetic error/ መካከል ያለው ልዩነት 5% በመብለጥም ሆነ በማነስ ከተገኘ ተጫራቹ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡
• የጨረታ ሠነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ እና በሶስቱም ፖስታ የተጠያቁትን ሁሉንም መስፈርት በሦስቱም ፖስታ አለማስገባት ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• በሥራ ላይ ያለ ተቋራጭ በተመለከተ ሰራውን ሁኔታ የሰራና ቢያስን 80% (ሰማኒያ በመቶ) ከዚያ ባላይያጠናቀቁ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ መቅረብ የሚችሉ፣
• Bidding Docment/SBD/A Section 3 Evalution Methodology And Criateria ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁለት ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከአድስ አበባ በሆሳዕና 295 ኪሎ ሜትር ከአድስ አበባ በሻሸመኔ 369 ኪሎ ሜትርከሐዋሳ ከተማ 137 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከዞኑ ዋና ከተማ ዱራሜ 17 ኪሎ ሜትር በመጓዝ የዋጋ ማቅረብያ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ላሉት ለተካተታይ 10 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን የጨረታ ሠነዱን ከሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ገቢዎች ባ/ን/ቅ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ከሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-10 በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ጨረታው የሚከፈትበት በክኛው ቀን ሲሆን ቅደሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በምቀጥለው የሥራ ቀን ተወዳዳሪዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያላመገኘት የጨረታ ሂደቱን እያስተጓጉልም፡፡
ማሳሰቢያ:-
መቤታችን የጨረታውን ሂደት በሙሉም ሆነ በከፊል እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ የማራዘም ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት
ስልክ ቁጥር: 0463390876
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
