በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የቲማቲም ድልህ ለመጀመሪያ ዙር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳዉጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ሎት : ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 63 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አውቶቡስ መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 15 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2016 እና ከዚያ በላይ የሆነ ሀይሩፍ መኪና ኪራይእና የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አይሱዙ መኪና ኪራይ፣ ሎት፡-2 ለተማሪዎች ቁርስ የሚሆን ዳቦ እና ሎት፡-3 ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚሆን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች፤ የበሬ ሥጋ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ጨው፣ ዕርድ፣ የሻይ ቅመም እና ጎመን ዘር በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳውጆ ሕጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ሎት፡-4 ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 15 ሰው የሚጭን ሀይሩፍ መኪና 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ እና የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ አይሱዙ 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ ግዥ በሃገር አቀፍ ጨረታ አሳውጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡