በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም:-
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ (ደሴ ማረሚያ ቤት) ለአንድ ዓመት የምግብ እህሎች፣ ቅመማ ቅመሞችና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች አቅርቦት ግዥ ጨረታ።
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት ለተሽከርካሪና ማሽነሪ አገልግሎት የሚውል ጎማ ግዥ
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአስተዳደር ጽ/ቤት በሎጀስቲክስ አገልግሎት የሚውል ሎት:-1 የቀለብ ጤፍና በቆሎ፤ሎት:-2 የምግብ ዘይት፤ሎት:3 ምስር፣አተር ክክ እና ጓያ ክክ፡ ሎት:4 የእንስሳት መድሃኒት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮቱ ከተማ የሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ
በአብክመ ግብርና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ20 ሳይቶች የቨርሚ ኮምፖስት ሼድ ግንባታ
የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ጎማ፣ ጣውላ፣ የጽህፈት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት፣ የስፖርትና የፕላስቲክ እቃዎች ግዥ
የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የኮንስትራክሽን ማሽነሪና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (በድጋሚ የወጣ)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች የግልፅና የሐራጅ ሽያጭ
የሰሜን ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል መምሪያ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን ለሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሸድ ግንባታ ከደረጃ 5 እና በላይ ያሉትን GC ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች የሊዝ ጨረታ (3ኛ ዙር)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ቃሉ ወረዳ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1.የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የውሃ እቃዎች ሎት4. የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም በአልማ በጀት ሎት 5 የግንባታ ዕቃ/ኤጋ ቆርቆሮ / በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት፣ የጽዳት፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የስፖርት፣ የመኪና መለዋወጫና የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ለደሴና ኮምቦልቻ መድኃኒት ቤቶች የሰው መድኃኒቶች ግዥ
Hibir Construction Corporation invites bids for construction works on Ethiopian Roads Administration projects: Muketuri–Kokebmesk (Lot 1 & 2) and Lemi Cement Factory–Jema River Road Sections.
በአብክመ በሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል::
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የዳምፕ ትራክ፣ ሲንግልና ደብል ካፕ መኪናዎችና አውቶቡሶች ኪራይ አገልግሎት
Bahir Dar Zuria Woreda Finance Office – Construction of Anshila-2 New Small-Scale Irrigation (FSRP)