የሰሜን ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል መምሪያ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን ለሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሸድ ግንባታ ከደረጃ 5 እና በላይ ያሉትን GC ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::