የጽህፈት መሳሪያ ግዥ - በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግንባታ ማቴሪያል ግዥ (በድጋሚ የወጣ) - በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት፣ የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና እና በወረዳው መደበኛ በጀት በተያዘው በጀት ሎት1 ለምዕራብ ደንቢያ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለጎርፍ መከላከል እና ክብካብ ስራ አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ማሸን ኪራይ ለመከራየት ሎት 2 የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት የፅህፈት መሳሪያ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት 5 የውሃ መለዋውጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡- ሎት1- የፅህፈት መሳሪያ ሎት2- ኤሌከትሮኒክስ ዕቃ ሎት3- ፈርኒቸር ሎት4- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት5- የውሃ መለዋወጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።