በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡- ሎት1- የፅህፈት መሳሪያ ሎት2- ኤሌከትሮኒክስ ዕቃ ሎት3- ፈርኒቸር ሎት4- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት5- የውሃ መለዋወጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡- ሎት1- የፅህፈት መሳሪያ ሎት2- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት3- ፈርኒቸር ሎት4- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት5- የውሃ መለዋወጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና መሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል ።
ለበለጠ መረጃ-
ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን
የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
