የግንባታ ማቴሪያል ግዥ (በድጋሚ የወጣ) - በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ/ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት1 የግንባታ ማቴሪያል በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርትፍኬት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ11ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ፤ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Re-issued open tender to purchase Lot 1 building materials for West Dembia Woreda Administration office use. Bidders must have a renewed trade license, taxpayer registration, VAT registration certificate, and tax clearance.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
