Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline28 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-28 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት፣ የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት፣ የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

•        በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

•        የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው፣

•       የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣

•   ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ፡-

ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender