Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline28 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት የፅህፈት መሳሪያ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት 5 የውሃ መለዋውጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት 5 የውሃ መለዋውጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ማለትም ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ እና ሎት 5 የውሃ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም  በጨረታው  መወዳደር  የምትፈልጉ :-

      • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
      • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርትፍኬት ያላቸው፡፡
      • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
      • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር -3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላቹሁ ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ፣ቀን እና ሰዓት ይከፈታል ።

ለበለጠ  መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላቹሁ፡፡

 

በአማራ  ብሄራዊ  ክልላዊ  መንግሥት  በማዕከላዊ  ጎንደር  ዞን  የምዕራብ  ደንቢያ  ወረዳ  ገንዘብ  ጽ/ቤት

Save Tender