Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline18 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-19 00:00:00
  • Categories Rent , Construction Machinery , Construction Materials And Raw Materials

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና እና በወረዳው መደበኛ በጀት በተያዘው በጀት ሎት1 ለምዕራብ ደንቢያ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለጎርፍ መከላከል እና ክብካብ ስራ አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ማሸን ኪራይ ለመከራየት ሎት 2 የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና እና በወረዳው መደበኛ በጀት በተያዘው በጀት ሎት1 ለምዕራብ ደንቢያ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለጎርፍ መከላከል እና ክብካብ ስራ አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ማሸን ኪራይ ለመከራየት ሎት 2 የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ፡-

•        በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

•        የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርትፍኬት ያላቸው

•        የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው

•        ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላቹሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፤ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።

•       ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላቹሁ፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት

Save Tender