Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጋዜጣው በወጣበት በ11ኛው ቀን
  • Categories Stationery Materials

የጽህፈት መሳሪያ ግዥ - በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ/ለሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎትየሚውል ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ -

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርትፍኬት ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
  • የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ11ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ፤ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
West Denbiya Woreda Finance Office seeks to buy Lot 1 stationery materials for all sector offices via open tender. Bidders must have a renewed trade license, tax registration certificate, VAT registration certificate, and tax clearance.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender