በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት ግዥ ፣ የደንብ ልብስ እና የአቃቤ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተሰፋና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፡ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች የህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች /Stationeries/ (በሎት 1) እና የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች (በሎት 2) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ማጣሪያ ግልጽ ጨረታ መሰረት በመለየት በአቅራቢነት በመመዝገብ በወቅቱና በጥራት ዕቃዎችን ሊያቀርቡ የሚችሉትንና በቀጣይና በዘላቂነት ከኮርፖሬሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን በመለየትና በማወዳደር ለቀጣይ ውድድር መጋበዝ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በተጨማሪ በጂኦቴክኒካልና ጂኦሎጂካል ሥራዎች፣ በቅየሳ፣ በላቦራቶሪ ምርመራና ሥልጠና መስክ አገልግሎቶችን እየሰጠ ሲሆን፤ ኮርፖሬሽኑ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ በግብዓትነት የሚያስፈልጉ ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ማጣሪያ ግልጽ ጨረታ መሰረት በመለየት በአቅራቢነት በመመዝገብ በወቅቱና በጥራት ዕቃዎችን ሊያቀርቡ የሚችሉትንና በቀጣይና በዘላቂነት ከኮርፖሬሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን በመለየትና በማወዳደር ለቀጣይ ውድድር መጋበዝ ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን የተለያዩ ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ሰኳር ፋብሪካ የተለያዩ ጥቅል 1 የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ፤ ጥቅል-2-የጽዳት እቃ ግዥ እና ጥቅል 3 የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የጽዳት ስራን አውት ሶርስ በማድረግ ለአንድ አመት ቆይታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጸዳት ይፈልጋል።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ ተቋማት ተገልጋዮችና ከጎዳና ለሚነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ለመግዛት እና ለመማር እና ማስተማር የሚሆን ክፍል ለመከራየት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የአሶሳ ዞን ማ/ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እህል የወጥ እህል እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Embassy of India, Addis Ababa invites Tender under two bid system from registered and authorized firms/agencies for providing Housekeeping/Cleaning services at Embassy of India as per details given in the tender documents, available at https://eoiaddisababa.gov.in/.
MSI Ethiopia is looking forward to hiring a well-qualified and experienced firm who will be carrying out this service provision and invites all interested and eligible bidders to bid for this service provision
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን የጽኅፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኤም.ሲ. ኤምኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ያህል በሚቆይ የኮንትራት ውል መሠረት ለሆስፒታሉ አቅርቦት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪከና የቧንቧ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡