Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline21 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-07-21 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች /Stationeries/ (በሎት 1) እና የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች (በሎት 2) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/01/2018(NCB)

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች /Stationeries/ (በሎት 1) እና የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች (በሎት 2) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሰነዱን ሰኔ 27 ቀን 2017 . ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመkeፈል የኢ... ፕሮጀክቶች ፖርትፖልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንፃ 11 ፎቅ ላይ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 70,000.00 (ሰባ ብር) እንዲሁም ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 55,000.00 (ሀምሳ አምስት ብር) በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባን ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ... አ.አ..አ. ወይም EEU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/01/2018 (NCB) የሚል ምልከት በማድረግ እና የሎት ቁጥሩን በመፃፍ ለሎት 1 እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2017 . እንዲሁም ለሎት 02 እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በኢ... ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንፃ 11 ፎቅ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ሎት 1 ሐምሌ 14 ቀን 2017 . እንዲሁም ሎት 2 ሐምሌ 15 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ላይ ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጧት 200-600 ከሰዓት 700-1100 እና ቅዳሜ ጧት 200 – 600 ሰዓት መመልከት ይችላሉ ፡፡
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 0111263159 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender