Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline01 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-01 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ለመግዛት እና ለመማር እና ማስተማር የሚሆን ክፍል ለመከራየት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት:-

  1. የጽዳት ዕቃዎች ለመግዛት
  2. የጽህፈት መሳሪያዎች ለመግዛት
  3. ለመማር እና ማስተማር የሚሆን ክፍል ለመከራየት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የ2017 ዓ.ም የታደስ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • ለመማር እና ማስተማር የሚሆን ክፍል ለመከራየት ጨረታው የሚከፈተው በ24/10/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • የጽዳት ዕቃዎች ጨረታ የሚከፈተው በ25/10/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • የጽህፈት መሳሪያዎች ጨረታ የሚከፈተው በ25/10/2017 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • የጨረታው ማስከበሪያ ለፅዳት ዕቃዎች እና ለጽህፈት መሳሪያዎች ለየብቻ 10,000 (አስር ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ“CBE, CBO, እና በSinge'' ባንከ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender