ወጋገን ባንክ አ.ማ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም ባንኩ በተለያየ ጊዜያቶች ለሚያከናውናቸው ስልጠናዎች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል::
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም ባንኩ በተለያየ ጊዜያቶች ለሚያከናውናቸው ስልጠናዎች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ መስተንግዶ እና ጽ/መሳርያ ግዥ በደ/ኢ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በኩል የሚከናወን ጨረታ ነው፡፡
ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የ2019 ዓመታዊ የጽህፈት መሳሪያ እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ - በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲስ ካስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የሠራተኛ ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
EOI: Provision of Food and Beverage Services across UNECA Headquarters (Cafeteria, Conference Catering, Café/Bistro and Delegate Hospitality) (EOIUNECA24747) - UNECA
በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፅህፈት፣ የፅዳት፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ፓስቸራይዝድ ወተት፣ መለዋወጫ፣ ጥገና እና የካፌ አገልግሎት ግዥ (7 ሎቶች፣ ብ.ፋ.ኢ/ብ.ግ.ጨ/001/2019) - ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ
የመፀዳጃ ቤት ፈሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ፣ የኮምፒውተርና ፎቶ ኮፒ ጥገና፣ የክበብ አገልግሎት፣ የእስረኛ ቀለብ እና የትርጉም አገልግሎት ግዥ - በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard passenger service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሦስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን በ1/አንድ/ ሎት ማለትም ሎት 1- የሠራተኛ ደቦ ቤት አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Selection of potential Honey producers for onboard passenger service and Ethiopian Skylight Hotel - Ethiopian Airlines Group (SSNT-T648)
የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ለብቃት ፕሮጀክት የምሣ፣ ሪፍረሽመንት እና ውሃ አገልግሎት (ካፌና ሬስቶራንቶች) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ስራ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና ሌሎች ግዥ - የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት (ጉለሌ ወረዳ 7)
ተቋማችን ለምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ለሰራተኞች የከበብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት 01/2019 ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ ህትመት፣ መጽሐፍ፣ መስተንግዶ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጓሮ አትክልት ዘር እና የጉልበት አገልግሎት (10 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
Supply Of Student's Cafeteria Food Supplies (Cereals, Vegetables, Meats and Eggs, Breads) - Somali Regional State JigJiga Health Science College