ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲስ ካስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የሠራተኛ ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
Nile Insurance Company S.C (ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
የሠራተኛ ካፍቴሪያ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲስ ካስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የሠራተኛ ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 400,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910068772/0911430292 አዲስ አበባ፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Nile Insurance Company S.C invites bids to build a staff cafeteria in its new 3B+G+25 building. Bidders must have a renewed business license, current tax payments, VAT registration evidence, and relevant experience. The company may cancel the tender in part or in full.
