በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን በ1/አንድ/ ሎት ማለትም ሎት 1- የሠራተኛ ደቦ ቤት አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የቦቴ ውሃ አቅርቦት እና የመፀዳጃ ቤት አገልግሎት ይፈልጋል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡