Ministry of Revenue – Procurement of air cargo fright service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ከፍል ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ መድሃኒትና የሀከምና ዕቃ፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት፣ እና የጉልበት ስራ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የመስክ ሥራዎችን ለማከናወን ፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት አገልግሎት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Wolaita Sodo University – Lot - 44 ፅዳትና ዉቤት ቆሻሻ የሚያነሳ የጭነት መኪና ክራይ
Ethiopian Federal Police – የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ 2018 በጀት አመት/EFPHS/
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 1/2018 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት 2 ቋሚ እቃ፣ ሎት 3 የደምብ ልብስ ፣ሎት 4 የእውቅና(የስጦታእታ)፣ሎት 5 መድሃኒትእና የህክምና እቃ፣ ሎት6 የጽዳት እቃ፣ሎት 7 የጭነት አገልግሎት፣ ሎት8 የጉልበት ሰራተኛ (ጫኝና አውራጅ)፣ ሎት 9 የካፈ አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር40,000፣ለሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000፣ለሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 ፣ለሎት 5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000፣ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 ፣ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000፣ ሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000፣ ሎት9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ(CPO) ሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት፤ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ የአዳማ ሳይንስና ቴከኖሎጂ ዩኒቨርስቲ፣ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PURCHASE OF TRANSPORT CONTAINER FROM DIREDAWA PORT AND TERMINAL TO DIREDAWA FREE ZONE/INDUSTRY PARK AND DIREDAWA BONDED.
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of Container Transportation Service
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ባለው በጀት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች እና የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረታ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ኣገልግሎት ግዥ
FDRE Education and Training Authority – Procurement of ከሽሮ ሜዳ ወደ ሜክሲኮ ሜታ ቢራ አጠገብ ጌጃ ሰፈር የትራንስፖርት የቢሮ የእቃ ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 የህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአየር አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር አየ/አ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት 01/2018 መሰረት የ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።