Tender Detail

Tender Details

  • Company National Election Board of Ethiopia (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)
  • Address ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115153468
  • Websitehttps://nebe.org.et/
  • Deadline14 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለሎት ሁለት ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለሎት ሦስት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-14 00:00:00
  • Categories Construction Machinery , Transportation Service And Cargo , Construction Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የመስክ ሥራዎችን ለማከናወን ፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት አገልግሎት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

National Election Board of Ethiopia (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)


 

የፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ፣ እና የከተማ ውስጥ ጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/03/2018

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የመስክ ሥራዎችን ለማከናወን ፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት አገልግሎት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡- ሎት አንድ፡- የፎርክሊፍት

ሎት ሁለት፡- የሠራተኛ ሰርቪስ እና ፒካፕ

ሎት ሦስት፣- የከተማ ውስጥ ጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም

  1. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ከቦርዱ ግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 107 ማግኘት ይችላሉ።
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሠርተፍኬት እና በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
  3. ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት መስክ ያላቸውን መልካም አፈጻጸም የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን ከቦርዱ የግዥ አስተዳደር የሥራ ክፍል በመውሰድ ሞልተው አግባብ ካለው አካል በመፈረም ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለሎት ሁለት ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለሎት ሦስት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ዋስትና ወይም ሲፒአ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ቴክኒካል ፕሮፖዛል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  7. ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
  8. ቦርዱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

አድራሻችን፡- ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- +251 115153468

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

 

Save Tender