በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የግዥው አይነት ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
|
1 |
የደንብ ልብስና የስፖርት ማሰልጠኛ ግብዓት |
50,000.00 |
|
2 |
የጽዳት እቃዎች |
50,000.00 |
|
3 |
የፅህፈት መሳሪያዎች |
50,000.00 |
|
4 |
የፕሪንተርና ፎቶኮፒ ቀለሞች |
20,000.00 |
|
5 |
የፈርኒቸር እቃዎች |
30,000.00 |
|
6 |
የኤሌክትሮኒከስና ቪዲዮግራፊ ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
80,000.00 |
|
7 |
የከተማ ግብርና ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
80,000.00 |
|
8 |
የአውቶሞቲቭ ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
80,000.00 |
|
9 |
የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
50,000.00 |
|
10 |
የቴክስታይል፣ጋርመንትና ሌዘር ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
80,000.00 |
|
11 |
የኮንስትራክሽን ማሰልጠኛ ግብአቶች |
50,000.00 |
|
12 |
የብረታብረት እና እንጨት ሥራ ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
50,000.00 |
|
13 |
የእስቴቲክስ ማሰልጠኛ ግብዓት |
50,000.00 |
|
14 |
የቧንቧ እቃዎች |
30,000.00 |
|
15 |
የICT ማሰልጠኛ ግብዓቶች |
80,000.00 |
|
16 |
የህትመት ስራዎች |
5,000.00 |
|
17 |
የስራ ልብስ ስፌት |
10,000.00 |
|
18 |
የጭነት መኪና አገልግሎት |
3,000.00 |
ማሳሰቢያ
- ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበትን፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃዎችና በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ /ዌብሳይት/ ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበበትን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢ/ያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
- ከብር100,000.00 /እንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለማቅረብ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የቫት /NAT) ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባችሁ፤ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ /CPO/ ወይም የባንከ ጋራንቲ፣ በጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባችኋል። አድ
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀን ድረስ ለጨረታ ሰነዱ መግዣ ለእያንዳንዱ ሎት /የግዥ አይነት/ የተቀመጠውን የማይመለስ ብር200.00/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ የኮሌጁ ክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ቢሮበመከፈል እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመ/ግገዢ/አስ/ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 012 መውሰድ ይቻላል፡፡
- ቴክኒካልና ፋይናሻል ሰነዶች አርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታዎች በማሸግ ኦርጅናል እና ኮፒ የሚል ምልከት/ፅሁፍ/በማድረግ በአንድ ትልቅ ካኪ ፖስታ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ፣ የባንከ ጋራንቲ ወይም ጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ ኮፒ፣እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅት ካቋቋማቸው አካል የተሰጠ የዋስትና ደብዳቤ ኦርጅናል በታሸገው ፖስታ ውስጥ መካተት አለበት። በኦርጅናልና በቅጅው መካከል ያለመጣጣም ቢከሰት ኦርጅናል የበላይነት ይኖረዋል፡፡
- በመጫረቻ ሰነዱ የቀረበው ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት ጀምሮ ለ60 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡ ግምገማው ከ60 ቀናት በላይ የሚወስድ ከሆነ ኮሌጁ እንደ አስፈላጊነቱ ግምገማው እስከ ሚጠናቀቅ ድረስ ተጫራቾች ያቀረቡትን የመጫረቻ ዋጋ እንዲያራዝሙ የመጠየቅ መብት ያለው ሆኖ ለማራዘም ፈቃደኛ ያልሆነ ድርጅት ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
- የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ከተገለጸው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ጨረታዎቹ በተጠቀሰው የመከፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመርኩዞ መጫረት አይችልም፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ1ዐ/አስር የስራ ቀናት/ ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻው ቀን በበዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙና እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰዓት ድረስ እንዲቀርቡ በተጠየቀባቸው ናሙናቸውን በኮሌጁ ናሙና ክፍል ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ስዓትን እያስተጓጉልም፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቅሬታ መስሚያ ቀናት ቅሬታ ካሎት በጽ/ቤቱ ማቅረብ ይቻላል፡፡ እንዲሁም ከ5 የቅሬታው መስሚያ ቀናት በኋላ ባለ 5 የስራ ቀናት ውል መውሰድ የሚችል፡፡
ማስታወሻ
1. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱ አንድ አካል ተደርጐ ይቆጣጠራል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የሰፈሩት ዝርዝር መረጃዎች፣ በተጫራቾች መመሪያ እና ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ግዴታዎች በትኩረት ማንበብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ላይ ቫትን ካላካተቱ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ ቫትን እንዳካተት ተቆጥሮ ይወሰዳል፡፡ በምግብና በመጠጥ አቅርቦት ላይ ለሚወዳደሩ አቅራቢዎች ኮሌጁ በየሶስት ወር የገበያ ጥናት በማካሄድ የዋጋ ጭማሪ እና ቅነሳ በማድረግ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል የሚፈፅም ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሱት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 6ኪሱ
ከመድኃዓኒዓስም ቤተክርስቲያን አጠገብ፣፣
ተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ፡- 0118 28 29 52
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
