Ministry of Innovation and Technology – የመጋዘን ቁልፍ እና የፕሪንተር ቀለም ግዥ
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Information Network Security Administration – INSA Procurement of የላንድ ክሩዘር መኪና የባለቤትነት ሊብሬ እና የሰሌዳ ቁጥር ከቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለማውጣት የትራንዚት የአገልግሎት ግዥ RFQ - 68/18
የጅማ ገበሬዎች ሁለገብ የህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ 2018/19 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዞኑ ውሰጥ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማህበራት ለማጓጓዝ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጭነት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ተሸከርካሪ አገልግሎት ግዥ
Wolaita Sodo University – Lot-60 Lot-60 ለኮድ 4-12449 ኢት ዳዎ ጭነት ተሽከርካሪ መኪና አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች በ2ኛ ዙር ን/ሰ/ወ11/02/2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እና የሙሉ ቀን ሥራ ትራንስፖርት አገልግሎት ሥራ መግዛት ይፈልጋል
East Africa Bottling S.C is seeking heavy duty vehicle rentals to facilitate the nationwide transportation of its products
የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አጠቃላይ ግዥ ለመፈጸም የግልጽ ጨረታ በማውጣት ለተጫራቾች ጥሪ ማድረግ ይፈልጋል።
በማ/ኢ/ክልል በየም ዞን የየም ተባበር ገ/ኅ/ሥራ/ኃ/የተ ዩኒየን በ2018 ዓ.ም ከጅቡቲ ወደብ እየቀረበ በዞኑ ዋና ከተማ በሳጃ ማዕከላዊ መጋዘን የሚከማቸውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ወረዳዎች በሚገኙ 19 ሽያጭ ጣቢያ መጋዘኖች ለማጓጓዝ በደረቅ ጭነት አገ/ት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
COOPI-Cooperazione Internazionale Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Freight Transportation Services for Emergency Responses and Developmental Programmes across the country with framework contact
Ministry of Revenue – MOR-DD ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ጭኖ ለመምጣት የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
National Election Board of Ethiopia – Procurement of warehouse Equipment 2025
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለ-ገብ ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለ2018/2019 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚውሉ የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ወጪ በማስደረግ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በዞኑ ወደ ተለያዩ የማራገፊያ ጣቢያዎች ማስጋዝ (ማጓጓዝ) ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Supply and Conversion of truck to bus (Passenger Transport) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF Fertilizer transportation service.
Ministry of Transport and Logistics – የበር ተንጠላጣይ ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ ግዥን ይመለከታል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ለ3ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡