በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለ-ገብ ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለ2018/2019 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚውሉ የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ወጪ በማስደረግ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በዞኑ ወደ ተለያዩ የማራገፊያ ጣቢያዎች ማስጋዝ (ማጓጓዝ) ይፈልጋል።