በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለ-ገብ ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለ2018/2019 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚውሉ የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ወጪ በማስደረግ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በዞኑ ወደ ተለያዩ የማራገፊያ ጣቢያዎች ማስጋዝ (ማጓጓዝ) ይፈልጋል።
የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለ-ገብ ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለ2018/2019 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚውሉ የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ወጪ በማስደረግ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በዞኑ ወደ ተለያዩ የማራገፊያ ጣቢያዎች ማስጋዝ (ማጓጓዝ) ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡-
|
ተ/ቁ |
ዞን |
ማዕከላዊ መጋዘን |
ማራገፊያ ጣቢያ በየወረዳው |
የመንገድ ዓይነት |
ርቀት በኪሎ ሜትር ከባቹማ |
|
|
አስፖልት |
ጠጠር/ፒስታ |
|||||
|
|
|
|
መኤኒት ጎልዲያ ወረዳ |
|
|
|
|
1 |
ም/ኦሞ |
ባቹማ
|
- ባዙን ቀበሌ |
|
P |
42 |
|
2 |
- ኮላይ ቀበሌ |
|
P |
32 |
||
|
3 |
- ዴካ ቀበሌ |
|
P |
12 |
||
|
4 |
- ቢያጌሌች ቀበሌ |
|
P |
17 |
||
|
|
መኤኒት ሻሻ ወረዳ |
|
P |
|
||
|
5 |
- ይርኒ ቀበሌ |
|
P |
52 |
||
|
|
ማጂ ወረዳ |
|
P |
|
||
|
6 |
- ቱም ከተማ |
|
P |
100 |
||
|
7 |
- ማጂ ከተማ |
|
P |
123 |
||
|
|
ቤሮ ወረዳ |
|
P |
|
||
|
8 |
- ጀባ ከተማ |
|
P |
259 |
||
|
|
ጋችት ወረዳ |
|
P |
|
||
|
9 |
- ጋችት ከተማ |
|
P |
18 |
||
|
10 |
- ቤሩ ቀበሌ |
|
P |
32 |
||
|
11 |
- ተራማጅ ቀበሌ |
|
P |
12 |
||
|
|
ጎሪ ጌሻ ወረዳ |
|
P |
|
||
|
12 |
- ማላ ቀበሌ |
|
P |
59 |
||
|
13 |
- ሹዋጅ ባቡ ቀበሌ |
|
P |
88 |
||
|
|
ጀሙ ከ/አስተዳደር |
|
P |
|
||
|
14 |
- ጀሙ ከተማ |
|
P |
32 |
||
|
|
ሱርማ ወረዳ |
|
P |
|
||
|
15 |
- ኪቢሽ ከተማ |
|
P |
261 |
||
ከላይ በተመለከተው ሰንጠረዥ መሰረት የተለያየ ዓይነት የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ከዩኒየኑ መካዘን ወጪ በማድረግ በዞኑ ውስጥ ለማራገፊያነት በተመረጡ ቀበሌዎች(ጣቢያዎች) መካዘን ድረስ ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሸከርካሪ ባለቤቶችንና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲጓጓዝ ማድረግ (ማስጋዝ)ይፈልጋል፡፡
በዚህ መስረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል፡፡
-
- ተጫራቾች የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያለው/ያላት
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከመንገድ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል
- የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር (ሊብሬ) ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- የታደሰ የመድን ሽፋን ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዶቻቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ፣ በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (ቢል ቦርድ) ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በባቹማ ከተማ አስተዳደር ሾካች ቀበሌ በሚገኘው የዩኒየን ቢሮ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በተወካዮቻቸው በኩል መውለድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው የጨረታ ሰነዱን ሊወስዱ ሲመጡ 100 ብር በኢትዮ/ንግድ ባንክ በዩኒየኑ አካውንት ቁጥር 1000334881869 ገቢ በማድረግና የባንክ አድቫይስ ይዘው በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፤
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻው በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በሁለም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊርማ ፣ የድርጅቱ ማህተም ፣ ኦርጂናልና ኮፒ ፣ ፋይናንሻልና ቴክኒካል በማለት ፖስታው ላይ በመጻፍ እንዲሁም አድራሻና ስልከ ቁጥር መጻፍ አለባቸው።
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው የስራ ቀን በቻካም ሁለ-ገብ ሕብረት ስራ ዩኒየን ቢሮ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዚያው ቀን በ 4 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታው የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0917238046 ወይም 0934757808 ደደውሉ።
የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
