የመቂ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፤ የቧንቧ መገጣጠሚያ (Fitting)፣ የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools)፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory)፣ ፓንፕ /Pump/፣ የደንብ ልብስ፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ሱዚኪ ኬሪ ባጃጅ ባለ 4 እግር፣ የጭነት መኪና፣ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ከለር ፕሪንተር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ወንበሮች /Furniture/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa University – Lot 56 Procurement of uniform
Bahir Dar University – Trainer Taketa (Football Shoe (BiT)
Bahir Dar University – volleyball shoes (BiT)
Madda Walabu University – የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ 2018
Madda Walabu University – የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የጫማ ግዥ 2018
Ministry of Industry – የወንበር ልብስ ግዥ 2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ በ2018ዓ/ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የህከምና እቃዎችን፣ ሪኤጀንቶች መድሃኒቶች፣ የቢሮ ቋሚና ኤሌከትሪክ ዕቃዎችን ግዥ እና የተለያዩ ኤሌከትሮኒከስ የጥገና ስራ ከነማቴሪያል እንዲሁም ህትመትና መፅሐፍቶችን፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች የፅዳት እና የቢሮ እቃዎች ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ጥገና፣ የህከምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት የሚከተሉት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ /መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን ፣የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች ያሉትን የግንባታ ስራዎች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ፈለጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል::
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – ደረጃውን የጠበቀ የግቢ ማስዋብ እና ካርታዌ ማንሳት የአበባ ችግኝ ፥ሳር ፤በህንፃ ፊት ለፊት ፖቶች ላይ የሚተከል ዘመናዊ ዛፍ መትከልን ያጠቃለለ የካሬው ብዛት 320 ካሬ የሚሆን ስፋት ያለው ስራ የእጅ ዋጋውን ጨምሮ ይሆናል::