Tender Detail

Tender Details


የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡-

1. ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)

2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ

3. የፅዳት እቃዎች

4. የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)

5. የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች

6. የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት-

1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰው የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 (ሠላሳ ሺህ ብር) በ C.P.O ብቻ በሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን ጋዜጣው ከወጣበት እለት አንስቶ በስራ ሰአት የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመከፈል ከሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡ስልክ ቁጥር 0111880028/174/0901919741

በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት/ጫንጮ

Save Tender