በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ቁሳቁሶች፣ የስፖርት ቁሳቁሶችና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
Procurement of sport material M.S.C 23/የመከ/መቻል ሰፖርት ክለብ የስፖርት ማቴሪያል23
የስፖርትና ፌስቲቫል ትጥቅ እቃዎች 2019
የተማሪዎች ስፖርትና መዝናኛ እቃዎች ግዥ (Tertiary care campus) 2019
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የግልገል በለስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በ10 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ግዥ መለያ ቁጥር 18/2019)።
የስፖርት አልባሳትና ቁሳቁስ አቅርቦት ግዥ
Procurement of sport material M.S.C 2/የስፖርት ትጥቅ የመከ/መቻል ስፖርት ክለብ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመስቀል አደባባይ በሚገኘው ማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተዘጋጀውን የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
2019 በጀት ዓመት የስፖርት ትጥቅ እና የስፖርት ማስተማሪያ ዕቃዎች ግዥ
Procurement of Sport Materials
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የደንብ ልብስና ስፌት፣ የፅህፈት፣ ቋሚ የቢሮ፣ የስፖርት፣ የፅዳት፣ የትምህርት፣ የህክምና እና የህትመት መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ማሽነሪ ጥገና፣ የህንጻ መሳሪያዎችና የህንጻ ጥገናን በ12 ሎቶች በግልፅ ጨረታ ለመግዛትና ለማሰራት ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ግ/ጨ/01/2019)።
የአካዳሚክ የስፖርት ዕቃዎች ግዥ
የኢትዮጵያ ማረሚያ ኮሌጅ ለ2019በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ስፖርት ቱታ ቶርሽን ጫማ፤ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት እና የተለያዩ የመጽሐፍት ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት፣ የስፖርት፣ የህክምና፣ የትምህርትና የቢሮ እቃዎች ግዥ