Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114346843
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 ብር 40,000፤ ሎት2 ብር 14,000፤ ሎት3 ብር 4,000፤ ሎት4 ብር 1,000፤ ሎት5 ብር 22,000፤ ሎት6 ብር 40,000፤ ሎት7 ብር 8,000፤ ሎት8 ብር 2,000፤ ሎት10 ብር 10,000
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሠዓት
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Office And Home Furniture , Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials , Cloth And Shoes , Sport Materials And Sportswear

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት፣ የስፖርት፣ የህክምና፣ የትምህርትና የቢሮ እቃዎች ግዥ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2019 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ የስፖርት ትጥቆች አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም/እቃዎች፣አላቂ የቢሮ እቃዎች ቋሚ እቃዎች ወዘተ--- በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ያላቸው:: ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፡ቲን ነምበር ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል ::
  2. ተጫራቾች የእቃውን ናሙና ከዓይነቱ አንድ አንድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የጨረታው ውጤት ከታወቀ በኋላ የቀረቡት ናሙናዎች የተሸናፊ ሲመለስ የአሸናፊ ተጫራቾች ናሙና ዕቃውን እስከሚያቀርቡ ድረስ አይመለስም::
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ/ብር በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኢ/ጃ/ህ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስና ግዢ ንብረት አስተ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ መቻል አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 1.ሎት (lot) 1. (40000 ብር) 2. ሎት 2(lot) (ብር 14000) 3. ሎት3 (lot) (ብር 4000) 4. ሎት4 (lot) (ብር 1000) 5.ሎት (lot) 5 (ብር 22000 ) 6.ሎት(lot) 6 (ብር 40000) 7. ሎት (lot)7 (ብር 8000) 8.ሎት(lot) 8 _ (ብር 2000 ) 10.ሎት(lot) 10 (ብር 10000 )
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒውን የጨረታ ቁጥር እና የዕቃውን ዓይነት በግልጽ ኢንቨሎፕ ላይ በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኢ/ጃ/ህ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስና ግዢ ንብረት አስተ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት አለባቸው::
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11 ኛው ቀን 4:00 ሠዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ኢ/ጃ/ህ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  8. ተጫራቾች በጨረታው ሠነድ ፡ ላይ ፡ የተዘረዘሩትን ጥሬ ዕቃዎች የእያንዳንዱን ነጠላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡
  9. ተቋሙ ጨረታውን ለመገምገም የሚጠቀምባቸው መስፈርቶች ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባስቀመጠው specification መሆናቸው ጥራት ዋስትና አጠቃሎ ማቅረብ ግምት ውስጥ ይገባል::
  10. ተቋሙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  11. የጥቃቅንና አነስተኛ የሆኑ ተጫራቾች አምራች እና በሀገር ውስጥ ምርት መወዳደር ይችላሉ ::
  12. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
  13. ማንኛውም ተጫራቾች በሳምፕሉ ላይ የራሱን ስም (የድርጅቱን ማህተም)የመሳሰሉትን የጻፈ (ማህተም ያደረገ) ከውድድሩ ይሰረዛል::

በስልክ ቁጥር:- 0114346843/6914 ፖስታ ሣጥን ቁጥር 540

የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ/ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Ethio-Japan Hidase General Secondary School in Akaki Kality Sub-City, Addis Ababa, seeks suppliers of uniforms, cleaning supplies, sports kits, medical consumables, educational materials, office consumables and fixed assets, in lots. Open bid.
Save Tender