በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የደንብ ልብስና ስፌት፣ የፅህፈት፣ ቋሚ የቢሮ፣ የስፖርት፣ የፅዳት፣ የትምህርት፣ የህክምና እና የህትመት መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ማሽነሪ ጥገና፣ የህንጻ መሳሪያዎችና የህንጻ ጥገናን በ12 ሎቶች በግልፅ ጨረታ ለመግዛትና ለማሰራት ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ግ/ጨ/01/2019)።