Various (GYM) Sport machine maintenances (2018)
Lot 8 procurement sport martial መከ/ስነ-ልቦና ግንባታ ዋ/ዳይሬክቶሬት የስፖርት ማቴሪያልና አልባሳት
procurement of sport shoes
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የአፄ ነአኩ ቶለአብ ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of ዘመናዊ ድንኳን የኪራይ የአገልግሎት ግዥ ለ 2ኛ ጊዜ
procurement of Rental Tent & Related Service
የሰበታ የልዩ ፍላጎት ትምህርት መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2018 ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ ለተለያዩ ሰራዎች እና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1: የፅህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ልቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፤ የስፖርት አልባሳትና የተለያዩ ጫማዎች ሎት 2፡ የቢሮ ፈርኒቸር፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Trainer Taketa (Football Shoe (BiT)
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of ዘመናዊ ድንኳን የኪራይ የአገልግሎት ግዥ
የትራነስፖርት አገልግሎት ግዥ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 2nd Round.
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል።
የትግል ለነፃነት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደረ ወረዳ 7 ሰኔ ዘጠኝ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Procurement of sports equipment (No2)
Procurement of sports equipment /COBE/
የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የጽህፈት እቃዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህፃናት ዴኬር እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ የሜዳ እድሳት ስራ እና የጥበቃ ቤት እድሳት ስራ በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡