Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Light Vehicle spare part Lot 1 (RFQ/2018)
Jimma University – Lot-15 Procurement of Different Vehicles Spare Part
Bahir Dar University – ከ22-30 ሰው የሚጭን ኮስትር ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት(ግሻባይ ግቢ ቁጥር 4)
በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን እና አገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
Bahir Dar University – ከ11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ጊሻባይ ግቢ ቁጥር 3)
University of Gondar – Requisition Of Swimming Bath Rent (የውሀ ገንዳ ኪራይ )
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው ጥቅል ግዥመሳተፍ የምትፈልጉ ሀጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት አንድትጫረቱ ይጋብዛል።
Rehabilitation and Development Organization (RaDO) is seeking competent vehicle rental companies that can rent Toyota Land Cruiser /Hard Top / Mark II and Long base Vehicles for project RADO Regional State of East Amhara
Ministry of Foreign Affairs – ደረጃውን የጠበቀ ከአምሳ ሰው በላይ መያዝ የሚችል የመኪና ኪራይ አገልግሎት
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሰሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት- 2/ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች _ሎት/5/ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ሎት- 6/ የተለያዩ ለግብርናና ለትምህርት ግባቶች ማጓጓዝ የሚችል የጭነት መኪና ኪራይ ከጫኝ አውራጅ ጋር የባሌቤትነት ሊብሬ ያለው ሎት-8/ የሞተር ሣይኪል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመኪና ኪራዮች፣ የዲኮር ሥራና የድንኳን ኪራይ አገልግሎቶች፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Hotel Service (refreshment & Hall Rent) in Jimma Town on Monday 18/8/2025 to 27/8/2025
Hawassa University – Crane lifter car rent 2100 Kg የሚመዝን ጀነሬተር ካለበት ቦታ አንስቶ በግምት 300 ሜትር አጓጉዞ የማስቀመጥ አገልግሎት
Bahir Dar University – የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ይባብ ግቢ ቁጥር 2)
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሳይትና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ግሩፕ እና የመከላከያ ዲያግኖስቲክ ማዕከል /DSRHG /AND/ DDC/ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በድገሜ የወጣ ጫረታ ፡፡
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Vehicles Tracking system(GPS)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አላቂ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡