የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመኪና ኪራዮች፣ የዲኮር ሥራና የድንኳን ኪራይ አገልግሎቶች፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር001/2018
የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመኪና ኪራዮች፣ የዲኮር ሥራና የድንኳን ኪራይ አገልግሎቶች፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1: 40-60 ሰው የሚይዝ የመኪና ኪራይ አገልግሎት
ሎት 2፡- 12 ሰው የመያዝ አቅም ያለው ሚኒባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት
ሎት 3፡- 50 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው አይሱዙ መኪና ኪራይ አገልግሎት
ሎት 4፡- የፕላስቲክ ህትመት ውጤቶች ለሆኑት ባነር፣ሮልአፕ ቢልቦርድ እና ስቲከር
ሎት 5፤- የዲኮር ሥራና የድንኳን ኪራይ አገልግሎቶች
ሎት 6፡- ዋንጫ 1ኛ ደረጃ፤ 2ኛ ደረጃ፣ 3ኛ ደረጃ እና ከሪስታል ዋንጫ (1፣2 እና 3) ሎት 7፡- የወረቀት ህትመት ውጤቶች ለሆኑት ፖስት ካርድ፣መጽሔት ፣ብሮሸር፣ፖስተር ነእና አጀንዳ
ሎት 8፡- ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎች ስለዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራጮች መወዳደር ይችሳሱ፡፡
1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
4. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ጋራንቲ ማቅረብ የሚችሉ
የሲፒኦ መጠን
ሎት-1፡- 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
ሎት 2፡- 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
ሎት 3፡ 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
ሎት 4- 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
ሎት 5፡ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
ሎት 6- 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
ሎት 7- 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
ሎት 8: - 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ጽ/ቤት (CPO ሲያሠሩ ለአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ብለው ያሠሩ)ለጥቃቅን
5.ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንዲሁም ለጥ አነስተኛ የተደራጁ ማኅበራት ካደራጃቸው አካል 6 ወር ያላለፈው የድጋፍ በማቅረብ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 በመቅረብ ይችላሉ፡፡
6.ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ አርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየርላይ በማዋል በአስራ አንደኛው የሥራ ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ተጫራቶች ሰነድ በማስገባት 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ልከ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 508 ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ግብዓት የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
8. ለህትመት ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ሳምፕል ማቅረብ ግዴታ ሲሆን (የሚቀርበው ሳምፕል ምንም አይነት ማንነታችሁን የሚገልፅ መረጃ እንዲኖርበት አይፈቀድም)
9. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን አድራሻ ስም፣ ማህተምና ፊርማ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
10. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በመመሪያውና በሰጡት ሳምፕል መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- አድራሻ:- ከቃሊቲ መናኽሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደሩ ሕንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508
የአቃቂ ቃሊት ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን
