የጥናት ሰነድ ህትመት ግዥ
Purchase Requisition of Lot 259 በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ ባህል እና የሀገር በቀል እውቀቶች ጥናት ማዕከል ታፔላ
ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አሁን በስራ ላይ ያለውን የድርጅቱን የገበያ አሰራርና የደንበኞች አያያዝ ሁኔታ በመፈተሸ የበለጠ ለደንበኞች አመቺ እንዲሆን በማድረግ በየስራ ክፍሎቹ በደንበኞች አያያዝ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አሰራሮችን በማጥናት ለይቶና አስወግዶ ደንበኞችን ይዞ ለማቆየት የሚረዳ ደንበኛ ተኮር አሰራር በመዘርጋት፣ የደንበኛ እርካታን ለማሳደግና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት የሚያስችለውን የደንበኞች እርካታ ማመሳከሪያ የመነሻ ጥናት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጥናትና ምርምር እቃዎች ግዥ
Germany – Seminar organisation services – 81308569 - Support to the Sectoral Implementation of the Refugee Proclamation/ Policy action
Procurement of Research publication / የጥናትና ምርምር ስራዎች ህትመት ግዥ/
ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የTOR For Conducting External Customer Satisfaction Survey and Market Assessment የደንበኛ እርካታና የገበያ ዳሰሳ ጥናት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽፅኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ እና የፕሪንተር ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Gelan sub-city invites a competitive firm for, the Consultation of project Identification and detailed feasibility study service for project located at Dire Dewa city depending on the terms of reference developed by the principal.
የመኪና ክራይ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ህክማናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለመስክ ጥናት የሚሆኑ ላድ ኩሩዘር መኪና ለመከራየት በፈለገው መሠረት የመቀመጫ ብዛት 4 ሰው እና ከዛ በላይ መያዝ የምችል እና በጥሩ ሁነታ ላይ ሆኖ የእንሹራንስ ዋስትና ያለው
የስታርትአፕ ጥናት በዲጂታል አና በህትመት የአገልግሎት ግዥ
የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ጥናት
ለጥናትና ምርምር ክፍል የጆርናል ህትመት ግዥ
ሎት5፦ የጥናትና ምርምር ዉጤት ህትመት
Lot 07 Research and Development Supplies (የምርምር እና ጥናት አላቂ ዕቃዎች)
የጥናትና ምርምር ዉጤት ህትመት
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል