አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
አፋር
የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ ማስታወቂያ
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨውፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስለጨረታው የተዘጋጀውን ሠነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል አክሱም ሆቴል አጠገብበየነ ጠበሉ ህንፃ 7ኛ ወለል ላይ ከሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ወስዶ ለዚህጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት አለበት።
ጨረታው ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ይከፈታል።
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር
