የመኪና ክራይ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ህክማናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለመስክ ጥናት የሚሆኑ ላድ ኩሩዘር መኪና ለመከራየት በፈለገው መሠረት የመቀመጫ ብዛት 4 ሰው እና ከዛ በላይ መያዝ የምችል እና በጥሩ ሁነታ ላይ ሆኖ የእንሹራንስ ዋስትና ያለው
Arbaminch University
Tender Information
| Title | የመኪና ክራይ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ህክማናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለመስክ ጥናት የሚሆኑ ላድ ኩሩዘር መኪና ለመከራየት በፈለገው መሠረት የመቀመጫ ብዛት 4 ሰው እና ከዛ በላይ መያዝ የምችል እና በጥሩ ሁነታ ላይ ሆኖ የእንሹራንስ ዋስትና ያለው |
| Description | የመኪና ክራይ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ህክማናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለመስክ ጥናት የሚሆኑ ላድ ኩሩዘር መኪና ለመከራየት በፈለገው መሠረት የመቀመጫ ብዛት 4 ሰው እና ከዛ በላይ መያዝ የምችል እና በጥሩ ሁነታ ላይ ሆኖ የእንሹራንስ ዋስትና ያለው |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-C-0117-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-10-29 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-10-29 04:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | AMU, Room ሕ-200 B – MC-4531 Arba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 45590295 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: 21 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Other Documents
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዋጋው ስታሞሉ የነዳጅ ቅባ የሾፈር አበል ጥገና እና ለሎች ምንም አይነት ከመኪና ጋር የተያያዙ ወጭዎችን ያካተተ ሆኖ የቀረበውን የመኪና ዓይነት እና ሞደል ጠቅሶ ጠቅላላ ለ1 ቀን የተተመነ የመኪና ኪራይ ዋጋ መገለጽ አለበት፡፡ ለሎች ተለዋጭ ጎማና ክርክ ከነመፍቻቸው ሁሉም መኪኖች መኖር አለባቸው::የኪራይ አከፋፈል ሁኔታ ጨረታውን ካሸነፈው ድርጅት ጋር የኪራይ ውል ስምምነት ላይ የሚገልጽ ስሆን በአከራይና በተከራይ መካከል መግባባ ካልተቻለ ለቀጣይ የተሸለ ዋጋ አቅራቢ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
