Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Research Consultant

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ እና የፕሪንተር ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ-007/2017

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ እና የፕሪንተር ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው /የአገልግሎት/ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ ግዥ

190,000.00

ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ጎዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

2

የፕሪንተር ቶነር ግዥ

50,000.00

ኅዳር 11 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታግደ ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንከ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ስታፍ ዲቪዥን ግዥ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ:- ሜከሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ስታፍ ዲቪዥን ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-126-66-05
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በሚል መሆን ይኖርበታል፤
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የኢትዮጵያ  ኤሌክትሪክ  አገልግሎት

Save Tender