Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline07 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Research Consultant

ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አሁን በስራ ላይ ያለውን የድርጅቱን የገበያ አሰራርና የደንበኞች አያያዝ ሁኔታ በመፈተሸ የበለጠ ለደንበኞች አመቺ እንዲሆን በማድረግ በየስራ ክፍሎቹ በደንበኞች አያያዝ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አሰራሮችን በማጥናት ለይቶና አስወግዶ ደንበኞችን ይዞ ለማቆየት የሚረዳ ደንበኛ ተኮር አሰራር በመዘርጋት፣ የደንበኛ እርካታን ለማሳደግና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት የሚያስችለውን የደንበኞች እርካታ ማመሳከሪያ የመነሻ ጥናት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን አሁን በስራ ላይ ያለውን የድርጅቱን የገበያ አሰራርና የደንበኞች አያያዝ ሁኔታ በመፈተሸ የበለጠ ለደንበኞች አመቺ እንዲሆን በማድረግ በየስራ ክፍሎቹ በደንበኞች አያያዝ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አሰራሮችን በማጥናት ለይቶና አስወግዶ ደንበኞችን ይዞ ለማቆየት የሚረዳ ደንበኛ ተኮር አሰራር በመዘርጋት፣ የደንበኛ እርካታን ለማሳደግና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት የሚያስችለውን የደንበኞች እርካታ ማመሳከሪያ የመነሻ ጥናት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው፣ በሚፈለገው የሥራ ዘርፍ ተዛማጅ የስራ ልምድ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የፋይናንሽያልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25.000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው። ጨረታው 29/4/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረገፅ (www.ethbspe.org)

 

ብርሃንና  ሰላም  ማተሚያ  ድርጅት

አዲስ  አበባ

Save Tender