Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር
  • Address ሃያ ሁለት ማዞሪያ፣ አከሱም ሆቴል አጠገብ በየነ ጠበሉ ህንጻ 7ተኛ ወለል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116187073
  • Website
  • Deadline26 Nov 2024, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Research Consultant

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽፅኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር


በድጋሚ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽፅኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

  1. አክሲዮን ማሕበሩ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ሀያ ሁለት ማዞሪያ አክሱም ሆቴል አጠገብ በየነ ጠበሉ ህንጻ 7ተኛ ወለል ላይ ከሚገኘው የአክስዮን ማሕበሩ ዋና መ/ቤት ቢሮ ወስዶ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ከላይ በተራ ቁጥር አንድ ለተጠቀሰው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)፣ በተራ ቁጥር ሁለት ለተጠቀሰው ደግሞ የተወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ 20% (20/100) በአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር (AFAR SALT PRODUCTION S.C.) ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ከቴክኒክ ሠነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡

ጨረታው ሕዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116187073 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ አክስዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

አድራሻ ፡- ሃያ ሁለት ማዞሪያ፣ አከሱም ሆቴል አጠገብ በየነ ጠበሉ ህንጻ 7ተኛ ወለል

 

የአፋር  ጨው  ማምረቻ  አ/ማሕበር

Save Tender