የፍ/ባለመብት አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 158630 በ28/6/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 160746 በ20/7/2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቀድሞ የካ/ክ/ከተማ ወረዳ 13 በአሁኑ ለሚኩራ/ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤ.ቁ 1083 የሚገኝ ቦታ ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች የፈረንሳይ ፓርክን የችግኝ ጣቢያውን ሳይጨምር ሙሉ ለሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሙበት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of the following External Firewalls and Edge Routers.
መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Guard House and Museum Renovation Work
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Procurement of Enterprise Data Warehouse (EDW) stated below
Development Bank of Ethiopia invites interested Grade 6 B.C /or G.C and above for the Procurement of the Construction Work of Bole Warehouse Fence and Guard House.
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለወርቅ ቤት ለባንክ አገልግሎት እና ለሌሎች አገልግሎቶች የተለያዩ ቦታዎችን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሁለገብ ሬስቶራንት ካምፓስ 2 አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ 1,188.64 ካሬ ስፋት
የኮድ 4-13249 ኮስትር ባስ ጠቅላላ የሞተር እድሳት እና የጥገና ስራ
Lot D08 Procurement of Plumbing Material 08
የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ምክንያት በአክሱም ከተማ ንግስተ ሣባ ቀበሌ የሚገኝ ቤትና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ ከዚህ በታች ባለው ጊዜ በቤትና ቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ሲል ፍርድቤቱ ጥሪውን ያቀርባል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Lot D07 Procurement of Plumbing and Electric Supplies 08
Purchase of various plumbing items ( የተለያዩ ቧንቧ እቃዎች ግዥ ) April 2025
አፈወርቅ ኢንተርናሽናል ግሩፕ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ህንፃ በሆነው በአፈወርቅ ህንፃ ለሱቅ የሚሆኑ ግራውንድ ወለል ላይ ውስን ግንባር ቦታዎች ስላሉ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ህንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ/ለሱቅ የሚሆኑ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የዓዲግራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::