አፈወርቅ ኢንተርናሽናል ግሩፕ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ህንፃ በሆነው በአፈወርቅ ህንፃ ለሱቅ የሚሆኑ ግራውንድ ወለል ላይ ውስን ግንባር ቦታዎች ስላሉ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
አፈወርቅ ኢንተርናሽናል ግሩፕ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
የሱቅ ኪራይ ጨረታ
አፈወርቅ ኢንተርናሽናል ግሩፕ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ህንፃ በሆነው በአፈወርቅ ህንፃ ለሱቅ የሚሆኑ ግራውንድ ወለል ላይ ውስን ግንባር ቦታዎች ስላሉ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ቀን ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ ፡-
ባንቢስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ አፈወርቅ ህንፃ
ማሳሰቢያ
ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች በስራ ሰዓት ባንቢስ አጠገብ ካለው አፈወርቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 214 በመምጣት ሱቆቹን ማየት ትችላላችሁ።
ለመረጃ 011-5-57-77-22-23
