ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሙበት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Dynamic Microfinance Institution (DMFI) (ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሙበት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የአበዳሪው ቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመኖሪያ ቤቱ/ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የቤቱ ካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ |
የቦታው ደረጃ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታና ጊዜ |
|
|
አዳማ ቅርንጫፍ |
ሲሳይ ያሚ ባቲ |
ቅድስት ቴታነ ወርቄ |
ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አስተዳደር ደካ አዲ ቀበሌ |
Bo./Dh.Ad /1747/13 |
105 |
2ኛ |
752,583.20 |
አዳማ ቅርንጫፍ ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት |
|
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፣
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፤
- ሐራጁ የሚካሔድበት ቦታ በአዳማ ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ነው፤
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፤
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 0926-51-91-03/0912-38-68-43 አዳማ ቅርንጫፍ መጠየቅ ይቻላል።
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
