የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም የሚገኘውን የአቀማመጥ አቅጣጫው በምዕራብ ጀማል ላምሶ በምስራቅ መንገድ በሰሜን ተፍራ ከበዴ እና በደቡብ በላይነህ ለገሠ በተባሉት መካከል ተከብቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ አዟል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
Selection of contract supervision firm for the office renovation work
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት በአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በጀሞ 1 ወረዳ 1 ውስጥ የሚገኝ የህንጻ ቁጥር B-30፣ የቤት ቁጥር B-30/11 የሆነ እስቱዲኦ የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ ወስኗል።
purchase of interior room renovation work of 14square meter/2017
በፍትህ ሚኒስቴር የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅ/ጽ/ቤት ፣ የአዲስ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት እና የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት ሕንጻ ዕድሳት ስራ (Budling Maintenance)
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የወሊሶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Lot M13 Procurement of plumbing Material
Lot D12 Procurement of Plumbing material
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ያለውን የገበያ ማዕከል ለተለያዩ ንግድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በግልጽ ጨረታ የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነው ከዚህ በታች የተዘረዘረው ንብረት ዝግ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Rebid 2 የተለያዩ ክፍሎች የሴራሚክ ጥገና እና እድሳት አገልግሎት ግዥ ከነሙሉ ግብዓቱ/
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company-(WCGFB) is intended to procure computerized sock knitting units with accessories for our lease finance clients who are located at Gondar All eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVE BID (LCB).
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በስፖርት ጽ/ቤት ለሚተዳደሩ የስፖርት ሜዳ ዙርያ ሱቅ ኪራይ አገ/ት ግዥ ለመፈጸም በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሲሆን ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የተሸከርካሪዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎ ደሴ ግቢ 2017(Garaje)
Purchase Requisition of ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለ(AMIT/AWTI ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን እቃዎች
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለ(AMIT/AWTI ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኤሌትርክ ዕቃዎች
በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለወለጋ ዩነቨርሲቲ ጠቅላላ አገልግሎት የሚዉል የህንፃ ጥገና ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
Purchase Requisitio of (AMIT/AWTI) ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኤሌትርክ ዕቃዎች
የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ በ2017 በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ ልማት ማህበር የሆነው ማርያም አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ ጨረታ አውጥቶ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፤ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።