የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በበንሳ ዳዬ ከተማ ሊያሰራ ላቀደው የG+2 የቢሮ ሕንጻ ቀሪ ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም የሚገኘውን የአቀማመጥ አቅጣጫው በምዕራብ ጀማል ላምሶ በምስራቅ መንገድ በሰሜን ተፍራ ከበዴ እና በደቡብ በላይነህ ለገሠ በተባሉት መካከል ተከብቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ አዟል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመንግስት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡