Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነው ከዚህ በታች የተዘረዘረው ንብረት ዝግ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

በድጋሚ የወጣ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- CN/NCB/02/17

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነው ከዚህ በታች የተዘረዘረው ንብረት ዝግ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

 

ተ.ቁ

ለዝግ ጨረታ የቀረቡት ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ

የቦታ ስፋት

የዝግ ጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት

1

ቃሊቲ ክ/ከተማ በቀድሞ ወረዳ 09 በአሁኑ ወረዳ 13 ሸዋ ሱፐር ማርኬት ገባ ብሎ የሚገኝ ህንፃ

አጠቃላይ 254 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው በ127 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ G+2

26,000.000.00

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማከበሪያ 1,000,000 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንke ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሉ ካልከፈለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  3. ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም በጨረታው ለመሳተፍ ዋጋ ማቅረቢያ ላይ የፈረመው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ጽሁፍ፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ በጨረታው ሰነዱ ውስጥ አስገብቶ ሊያቀርብ ይገባል፡፡
  4. ተጫራቾች በቅድሚያ የሚሸጠውን ህንፃ በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋና መ/ቤት ግዥ ዋና ክፍል 5ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፈላቸው የተወሰኑ የታክስ ግብር የስም ማዘዋወሪያ ጭምር /የጨረታው አሸናፊ/ ገዥው የሚከፍል በመሆኑ በሚያቀርቡት ይህንኑ ግምት ያስገባ መሆን አለበት፡፡
  6. ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-5-69-99-2 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender