ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቀጥሎው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Nisir Microfinance Institution S.C
የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር፡ 002/2019
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቀጥሎው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
1. መኖሪያ ቤት
| ተ.ቁ. | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው ንብረት | ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር | የካርታ ቁጥር | የ ቦ ታ ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን | ሰዓት | ጨረታው የሚወጣው |
| 1-9 | 1 የናታን ታደሰ ቢነገዲ 2 ብርሃን ፍቃዱ አብዲ 3 አማኑኤል ታመነ ገ/ማርያም 4 ረደሚ ጨመዳ ነገራ 5 ሔለን ገታቸው ዘወዴ 6 ጸዮን በቀለ እና ጓደኛቻቸው የወተት ከብት እርባታ ሥራ የኅብረት ሥራ/የሽር/ማህበር 7 አስሙ ጫላ እና ጓደኛቻቸው የንግባታ ዕቃዎች ንግድ የሽ/ማህበር 8 ካሣሁን አያና ጉዲ 9 ትሰራ ቀንዲት እና ጓደኛቻቸው የልብስ አጥበት አ/ሥራ/የኅ/ሽ/ማህበር | አብዙ በቀለ ጉዳዛ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | ሸገር ከተማ፣ለገዳዲ ዳሌ የቤት ቁ. አዲስ | OR00004096628043 | 247.91 | 12,076,850 | ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም | 4:00 — 500 ሰዓት | ለመጀመሪያ ጊዜ |
| 10-15 | 10 ፍሬሕይወት አስሙ መንገሻ 11 የሺ ንጋቱ ወ/የስ 12 ሜላዮን ፍቃዱ ገብረየስ 13 ዚያድ የሐንስ ገደይ 14 ተስፋዬ ደጋረ ገ/መስቀል 15 የሺ ንጋቱ ወ/የስ | ፍሬ ሕይወት አስሙ መንገሻ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | አ/አ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁ. 485 | AA000010300878 | 3 8 2 ካ.ሜ | 10,850,000 | ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም | 5:00 — 6: 00 ሰዓት | ለመጀመሪያ ጊዜ |
| 16 | ግሩም ተክሌ ፀጋዬ | የሺ ንጋቱ ወ/የስ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | አ/አከተማ፣አቃ/ቃሊ ክ/ከተማ፣ ወረዳ፣ የቤት ቁ. አዲስ | OR00004094415009 | 169.71 ካ.ሜ | 8,500,000 | ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም | 4:00-5:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
| 17 | አማኑኤል ፀጋዬ | አማኑኤል ፀጋዬ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | አ.አ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር B123/06፣ | AA0000610010051230006 | 48.01 | 3, 442, 800. | ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም | 5:00-6:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2. ተሽከርካሪ
| ተ.ቁ | የተበዳሪ ስም | የዋስትና ሰጪ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ሰሌዳ ቁጥር | የተሽከርካሪው ዓይነት፣ ሞዴልና የሰሪት ዘመን | የሻንሲ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ቀን | ሰዓት | ጨረታው የሚወጣው |
| 1. | አ ን ቢ ዲ ኮንስትራክሽንና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ ናሆል ዳላ ገላን | ዓብይ | አ/አ-03-A39232 | ቶዮታ ሃይሉክስ፣ ደብል ፒካፕ፣ | VF32AHFXF41347004 | HFX10FP5YPSA*3446968 | 9,300,000 | ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም | 4:00- 5:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
የጨረታው ደንቦች:
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል:: በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል::
- አሸናፊው ያስገባውን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከፍሎ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል:: በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል::
- በሕግ ገዥው ለመንግስት እንዲከፍላቸው የተደነገጉ የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ማናቸውንም ክፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ... ወዘተ) ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት::
- ተቋማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወሰን ብድር ሊያመቻች ይችላል::
- ተጫራች የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው::
- ማንኛውም ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል::
- ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፣ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው::
- ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር፡-ቁጥር 0115622371 መደወል ይቻላል::
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ!!
✨ messages.ai_summary
Nisir Microfinance auctions foreclosed residential houses held as loan collateral in Sheger City and Addis Ababa (Arada, Akaki Kality and Lemi Kura sub-cities), plus one pickup vehicle.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
