Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline23 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-23 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት በአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በጀሞ 1 ወረዳ 1 ውስጥ የሚገኝ የህንጻ ቁጥር B-30፣ የቤት ቁጥር B-30/11 የሆነ እስቱዲኦ የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ ወስኗል።

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት


 

ግልጽ ጨረታ

 

በአፈጻጸም ከሳሾች 1ኛ ቴዎድሮስ አበራ፣ 2ኛ ህይወት አበራ፣ 3ኛ ኤልሳቤት አበራ፣ 4ኛ ሚኒሊክ አበራ፣ 5ኛ ፋሲካ አበራ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አረጋሽ ደረሰ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ እስቱዲኦ የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት በጀሞ 1 ወረዳ 1 ውስጥ የሚገኝ የህንጻ ቁጥር B-30፣ የቤት ቁጥር B-30/11 የሆነ በአፈጻጸም ተከሳሽ ተመዝግቦ ያለ መነሻ ዋጋ መነሻ በብር 1,089,245.30 (አንድ ሚሊየን ሰማንያ ዘጠኝ ሺ ሁለት መቶ አርባ አምስት ብር) በቀን 16/10/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ከላይ በተገለጸው ቦታ ግልጽ በሆነ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈለግ ለመግዛት ፍልጎት ያላችሁ ሰዎች የጨረታ መነሻ 1/4 ሲፒኦ አስይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ በመሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እናሳውቋችኋለን፡፡

 

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት

 

Save Tender