ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚውል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa Science and Technology University – የልብስ ማጠቢያ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (Laundar service )
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ለቢዝነስ ማዕከል ያስገነባውን ህንጻ ለተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Arbaminch University – ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል አሸዋና ስሚንቶ 16
ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ.04/01/2018 መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Arbaminch University – ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ የመቁረጫና መበየጃዎች ማሽኖች 14
Arbaminch University – አሚቴኢ/አዉቴኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ማተሪያል 10
Arbaminch University – ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁልፎች 13
ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁልፎች 13
ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ የመቁረጫና መበየጃዎች ማሽኖች 14
አሚቴኢ/አዉቴኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ማተሪያል 10
Ethiopian Federal Police – EFPHS ለህንፃ እድሳት የሚውሉ እቃዎች ግዥ
EFPHS ለህንፃ እድሳት የሚውሉ እቃዎች ግዥ
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር በሸገር ከተማ አስተዳደር ወለቴ አካባቢ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ህንፃ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዘ ህንጻ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሐል ከተማ ዉስጥ ከሪል እስቴት አልሚ ባለሕንፃዎች ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉልና የጋራ መገልገያ ጨምሮ ከ60-90 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት ለቢሮ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Arbaminch University – ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኤሌትሪክ ዕቃ/11
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ (አገልግሎት) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡