የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን የኮርፖሬሽን ህንፃ ለማከራየት
የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.7.ስ.ኮ/ብገጨ/1/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ህንፃው ብሮድባንድ ኢንተርኔት የተገጠመለትና ዋይፋይ የገባ፤ የውሃ እገልግሎት እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር ያለው በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁነ የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ ማስረጃ፡ የቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፊኬት (TIN) እንዲሁም ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ወይም ቦንጋ ከተማ ቀበሌ ካይ ኬላ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ሎጂ አጠገብ ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውስድ ይችላሉ - ተጫራቶች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሲፒአ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: የጨረታው ዋጋ ለ30 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡
ጨረታው መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ስነድ የመከፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ
ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ስልክ ቁጥር:- 011470-90-95/0114-423608-0114-421312
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡-93 727 6513
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
