የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን የፅድ እንጨቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሮቤ መምህራን ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ወደ ኮሌጃችን ተመድበው ለሚገቡ ተማሪዎች ለምገባ አገልግሎት የሚውል የበሰሉ ምግቦች እና ትኩስ መጠጦችን ፣ በኮሌጁ ቅጥር ግቢ ውስጥ አብስሎ (አዘጋጅቶ) ከሚያቀርብ አካል አወዳድሮ ገዝቶ ለተማሪዎች ማቅረብ ይፈልጋል::